በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 11 ፊሊጶስ ጤና ጣቢያ የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ የደንብ ልብስ ግዥ፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጥገና እና የግንባታ እቃዎች ግዥ፣ የመድኃኒት፣ የሪኤጀንት እና የህክምና መሳሪያ ግዥ፣ የተለያዩ የሕትመት ሥራዎች ግዥ፣ የተለያዩ የጥገና ሥራዎች፣ የመስተንገዶ እቃዎች ግዥ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments