በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት አፓቺ ሞተር ሣይክል 180-CC፤ ድስከበር ሞተር ሣይክል 125-ርር፤ እስቶራ ሞተር ሣይክል 150 CC የተሽከርካር ሞተር ሣይክል በዘርፉ ከተሰማሩት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments