የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከኢትዮጵያ ብላክ ጠቅላላ ንግድ የገዛውን ፈሳሽ የምግብ ዘይት አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ወደ ሚገኙ የድርጅቱ ሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማጓጓዝ ከእንዶዴ፣ ከኮሚት፤ ከሞጆ ፤ ከመቀሌ፣ ሰመራ እና ከድሬደዋ ደረቅ ወደቦች ለማጓጓዝ ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቲነር የሚጭኑ ተሽከርካሪዎች መሆን ያለባቸው ሲሆን የድርጅቱ ሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማጓጓዝ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል 15 Comments