በ/አ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸዋ /ዞን /የጣ/ወ/ደ/ሲና/ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት አመት በመደበኛ እና በውስጥ በጀት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል ግዥ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ግዥ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ ግዥ የተለያዩ ህትመቶች፣ የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች (ዶማ፣ አካፋ…ወዘተ) ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል 15 Comments