አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት፣ የተለያየ የኩነት አገልግሎት ኪራይ (Event Organizer)፣ የፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ቀለም፣ ለቢሮ መስተንግዶ የሚውል (1/2 ሊትር ውሃ እና ቆሎ)፣ ለጽዳት ሥራ የሚውሉ መገልገያ ዕቃዎች እና ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል Automatic (Automobile) ተሽከርካሪ ዕቃዎች ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 15 Comments