ድርጅታችን መገናኛ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተ. ከተለያዩ ስኳር ፋብሪካ 1101 ኩ/ል ስኳር እና 10600 ኩ/ል ሰብል ከተለያዩ የወረዳ ቀበሌዎች ወደ ዩኒዬኑ ሰብል ማራገፊያ ማዕከላዊ መጋዘን ደ/ታቦር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል 15 Comments