የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ መጠን ያላቸው የተጠናቀቁ የጨርቅ ተረፈ ምርቶች፣ የተለያዩ አይነት የጥጥ ቅሪቶችና ተረፈ ምርቶች፣ የተለያዩ አይነት ብረታ ብረት እና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው የተጋቡ የፕላስቲክ ጀሪካኖችና የብረት በርሜሎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments