የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ኬሚካሎች ፣ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የእንጨት ሥራ እና የብየዳ ግብአቶችን እና የሴፍቲ ማቴሪያሎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል 15 Comments