ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት በቁጥር 100 ከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዋና የጨርቅ ሸራ ለሲኖ ትራክ ሸራ 9×11 ብዛት 50 እና ዋና የጨርቅ ሸራ ለሎቤድ ሲኖ ትራክ 11×17 ብዛት 21 ለማከናወን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments