የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የእንስሳት ሬጉላቶሪ ዘርፍ የእንስሳት መድኃኒት የገበያ ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያን አዘጋጅቶ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት ለመሰብሰብ በፌዴራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት በአዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 8 መሠረት ይህን ማስታወቂያ አውጥቷል 15 Comments