DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማትድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ ጤና ተቋማት፣ የእንሰሳት ጤና ክሊኒኮች እና የምግብ እጥረት ለታየባቸዉ ሕፃናት፣ ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በድጋፍ መልክ የሚሰጡ የሰዉ መድሐኒቶችና የሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የእንስሳት መድሐኒቶችና የእንስሳት ሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ግብአቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/አምራቾች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

15 Comments
  • 26508
  • 26509
  • 26510
  • 26511
  • 26512
DireTenders.com 2025