በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የብርድ መከላከያ የጥበቃ ካፖርት፣ የዝናብ ልብስ፣ የቆዳ ጓንት፣ ሄልሜት፣ የአቧራ መከላከያ የአፍና አፍንጫ ማስከ፣ የአቧራ መከላከያ መነጽር /ጎግል/ የፕላስቲክ ጓንት እና ፕላስቲክ ቦቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments