የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤን ፒ ኤስ ቦሮን እና ዩሪያ በድምሩ 69,520/ስልሳ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ሃያ/ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በከተማችን ባለ በመርከብ ዩኔን በስሩ ባሉ 6 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዘ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ደርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 7 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 16 Comments