የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፤ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ፤ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፤ የማዕድን ሚኒስቴር ፣ የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ፤ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ፤ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ፤ የኢትዮጵያ ሲቪል አቬዬሽን ባለስልጣን እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments