የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ጽህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃ፣ ህትመትና ቅፃቅፅ እንዲሁም መድሃኒት፣ የህክምና መሳሪያ እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት ለመግዛት ይፈልጋል