የጥበብ በቀጨኔ ጤና ጣቢያ አላቂ የፅህፈት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብና ስራ አልባሳት፣ የተለያዩ የህትመት አይነቶች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክና ህንጻ መሳሪያዎች፣ ቋሚ ፈርኒቸር እቃዎችና ላውንደሪ ማሽን እና የሰው መድሃኒትና የህክምና መገልገያዎችንና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን የስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments