በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የትምህርት መገልገያ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የጥገና ስራዎች፣ መስተንግዶ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የህክምና እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል 15 Comments