በአብክመ ምዕ/ጎጃም ዞን የብቸና ቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከእነማይ ወረዳ አስተዳደር በተገኘ የካፒታል በጀት ለሚገነባው የወርክ ሾፕ ህንጻ ግንባታ ደረጃ GC 7 ወይም BC/ GC 6 እና ከዚያ በላይ የንግድ /የሥራ ፈቃድ ያላቸውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል 21 Comments