በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአራዳ ክ/ከተማ የመሀል ግንፍሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች እና አቅርቦቶች፣ ሞንታርቦ፣ የብር ማስቀመጫ ካዝና፣ የውሀ ቧንቧ መቅረጫ፣ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች እና ተዛማጅ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት ማሰፋት ይፈልጋል 15 Comments