በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 የሚገኘው የአግዓዝያን ቁ.2 አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፤ የፅዳት እና የቢሮ መሳሪያዎች ፤ህትመት፤ የደንብ ልብስ፤ የጥገና እቃዎች፤ የህንፃ ተገጣጣሚ እድሳት፤ የህክምና እቃዎች፤ የልማት እቃዎች፤ ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments