በየካ ክ/ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት መገልገያ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ መድኃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የሚወገዱ ዕቃዎችን ለመሸጥ ተጫራቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments