ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ደቡብ እና በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ አካባቢዎች ለሚሰራቸው የልማት ስራዎች ግብይት ለመፍጠር በያዝነው የበጀት ዓመት በ23 አይነት የንግድ ዘርፍ ተሰማርተው ያሉ በአርባ ምንጭ እና አካባቢው የሚገኙ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ ማለትም ቅድመ ምዘና ለማካሄድና ቋሚ ደንበኛ ለማድረግ እና አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎች ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል 15 Comments