በአ/አ/ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ከራይ አገልግሎት ፣ መስተንግዶ ፣ቋሚ ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ የኤክትሮኒክስ ዕቃ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃ ጥገና ፣ የህትመት ስራ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ፣ የሰራተኞች የካፌ አገልግሎት እና የጉልበት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 16 Comments