የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የዋናዉን ቢሮ የግራዉንድ ፍሎወር ኢንቴረር ዲዛይንና የኢንቴረር ሥራ እንዲሁም የአሚኮ የዋናዉ ቢሮ አራተኛ ፎቅ ኢንቴረር ዲዛይንና የኢንቴረር ሥራ ለማሰራት ደረጃ 5 እና በላይ የሆኑ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ እና ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ከነሙሉ ዕቃዉ የዕጅ ዋጋ ጨምሮ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments