የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማሕበር በዓይነቱ ለየት ያለየኮንስትራክሽን ኤግዝቢሽን ከጥር 15 – 18 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል ለማካሄድ ዕቅድ በመያዝ ይህንኑ ኤግዝቢሽን የኹነት ዝግጅት (Event Organization) የማዘጋጀት ፈቃድና ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ በመቅጠር ለማሠራት ይፈልጋል 15 Comments