በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የከተማ መግቢያ እና መውጫ ታፔላ (City Gate) በብረታ ብረት የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments