የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ሰላም ማስከበር ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix CCTV System እና ለአላጌ ጀግኖች አምባ ማዕከል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments