የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመከራየት ፍላጎታቸውን አሳውቀው ለተመዘገቡና የምዝገባ ቁጥር/ማረጋገጫ ለተሰጣቸው ተከራዮች ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል 21 Comments