የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የግብርና ግብዓት፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት፣ የከባድ መኪና ጐማ፣ የመኪና ኪራይ፣ የኮምፒውተር መለዋወጫና ጥገና፣ የሞንታርቦ፣ ጀነሬተር አዳራሽና ዲኮር፣ የመስተንግዶ፣ ልዩ ልዩ ቋሚ እቃ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ ልዩ ልዩ ፈርኒቸር ጥገና፣ የከባድና ቀላል መኪና ጐማ ጥገና እና እጥበት፣ የከባድና ቀላል መኪና ጥገና የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል 16 Comments