የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ /ብትን ጨርቆች/፣ የተዘጋጁ ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ቆዳ ጫማ፣ የወንድ የፕላስቲክ ቦት ጫማ እና ልዩ ልዩ አልባሳት፣ የፅዳትና ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የHDPE መገጣጠሚያና የቧንቧ መገጣጠሚያ የብረት እና ቱልስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments