በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የጭሮ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት በ ጭሮ ወረዳ ከ መዲቾ ቁጥር 9 ቀበሌ ገበሬ ማህበር እስከ ኢጀፋራ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ድረስ ያለውን መንገድ በ CAT Excavator with Lackhamer, Loader, Roller(Compactor), Grader እና Damp Truck ለመንገድ ጥገና ስራ በላይ የተጠቀሱትን ማሽኖች በሰዓት ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments