በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምግብ ጨው በግልፅ እንዲሁም Hair Clipper /ቶንዶስ/፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና Dorco/ምላጭ/ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል