የራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ግዥ፣ የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች ግዥ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪና ለመሳሪያ፣ እድሳትና ጥገና ለአንድ አመት ውል የሚፈረም ግዥ፣ የጥገና ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments