በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የፅህፈት መሳሪያ፣የፅዳት እቃ፣የደንብ ልብስ፣የስፖርት ትጥቅ፣ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መሳሪያዎች፣የደንብ ልብስ ስፌት፣መስተንግዶ፣የቋሚ እቃዎች፣የድንኳን ግዥ፣የማዝዳ እና የሚኒ ባስ መኪና ጎማ፣የአይሲቲ መለዋወጫ መሣሪያዎች፣ህትመት፣ትራንስፖርት እና የኤሌክትሪክ ጥገና፣የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments