ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (ማማ) ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎች ማለትም ብረታ ብረት፣ የብረት በርሜሎች፣ ጀሪካኖች፣ የወተት ማሸጊያ ላስቲኮች፣ የአሞኒያ ሲሊንደሮች፣ የውሃ ማጠራቀሚያዎች፣ የአይሱዙ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎችና ቸርኬዎች፣ ባትሪዎች፣ የተቃጠለ ዘይትና ሌሎች የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments