DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት ከዚህን በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር መንገዶች እና አዲስ የመንገድ ስራ በ2017 ዓ/ም በሕዘብ ተሳትፎ በጀት እና በ ወረዳው በጀት ከቴሌ- መሳ 20ኪሜ ጥገና፣ አንጃ-ቶሊ ጋሳራ ጥገና 8 ኪ.ሜ፣ አንጃ -ገምቦ ሚጊራ 9 ኪሜ ጥገና እንዲሁም አትሮገፈሬ ኮሞ 6 ኪ.ሜ ጠጠር ማንጠፍ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል፤ ለዚሁ ሥራ የሚሆን ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር፣ ሻወር ትራክ እና የሲኖትራክ ገልባጭ መኪና(16 M3) ባለንብረቶችን የወረዳው ገ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

15 Comments
  • 244
  • 245
  • 246
  • 247
  • 248
DireTenders.com 2025