በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማዎች፣ ህትመት፣ መስተንግዶ /ውሃና ቆሎ/፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የሃገር መኪና ኪራይ፣ ዲኮርና ድንኳን ኪራይ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments