የሐ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሐረሪ ህ/ክ/መንግስት ከተማ ልማት ቢሮ ፕሮጀክት የሆነ መንግስት ተቋማት ቢሮ ግንባታ ስራን ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የሆኑ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments