የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የደህንነት ስርዓታቸውን በካሜራ በመታገዝ ለመከታተል፤ ለመቆጣጠርና ለማስተዳደር እንዲሁም ዘመናዊ አሠራርን ለመዘርጋት የደህንነት ካሜራ ዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመግዛት ማሠራት ይፈልጋል 15 Comments