አያት አክሲዮን ማህበር ወሰን ግሮሰሪ አካባቢ ወደሚገኘው የግንባታ ሳይት፣ ሲ.ኤም.ሲ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ አጠገብ ወደሚገኝ የግምባታ ሳይትና በአያት አካባቢ ለሚገኙ ግንባታ ሳይቶች፣ በካሳንችስ አካባቢ ለሚገኙ ግንባታ ሳይቶች አሸዋ ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር ቋሚ ኮንትራት ውል በመፈረም አሸዋ ማስቀረብ ይፈልጋል 21 Comments