የደሴ አካል ተሀድሶ ማእከል ለ2019 በጀት አመት ለማእከሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ጫማ፣ የህክምና እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የመኪና ዘይት እና ቅባት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና የፎቶ ኮፒና የኮምፒውተር ጥገና አገልግሎት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል