የቂ/ክ/ከ/ወረዳ 03 አስተዳደር ጽ/ቤት ቋሚ ዕቃዎችና፣ ፕሪንተር ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ኮምፒውተርና ፕሪንተር ጥገና፣ የሠራተኞች መስተንግዶ የካፌ አገልግሎት፣ በስብስባ ወቅት የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት፣ የቢሮ በላሜራ ግንባታ እና ወለሉን በሲሚንቶ የሚሰራ በካሬ ሜትር፣ የቢሮ መስተንግዶ አገልግሎት እና የዲጄ እና ዲኮር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments