የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት መሬት አስተዳደር ዘርፍ በካልም ላንድ (CALM-La) ፕሮጀክት የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ልኬት ሥራ ለመሥራት የሚያገለግሉ ሶስት (3) ሎንግ ቤዝ የኪራይ መኪናዎችን በተዘጋጀው እስፔስፊኬሽን መሰረት የሚያቀርቡትን በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል 15 Comments