የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት የሴክተር መ/ቤቶች የስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ፣ የጽዳት እቃዎች ግዥ እና የከተማ ልማት ቢሮ፣ የጠቅላይ አቃቤ ህግ እና የጠቅላይ ፍርድ ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments