ገነት ሆቴል አስተዳደር ለአዳራሽ አገልግሎትና ለተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች የሚሆኑ የጠረጴዛ እና ወንበር ለመግዛት የሚፈልግ ስለሆነ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዢ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments