የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን ህንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የህንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በህንጻ ስር የሚገኙትን ሁለት ክፍሎችን ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል 15 Comments