በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሐፍት ግዥ፣ ለህንጻ እና ለቁሳቁስ መገጣጠሚያዎች ዕቃ ግዥ፣ ፎቶ ኮፒና ፕሪንተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የመስተንግዶ እቃዎች ግዥ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments