በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት በአመት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ልዩልዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 21 Comments