በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰሜን ቅርንጫፍ ሠራተኞች የጠዋትና ማታ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት እንዲሁም ለሙሉ ቀን ስራ የሚውሉ ከ2-15 ሰው መጫን የሚችሉ ኮድ 3 መኪኖችን የአገልግሎት ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments