በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ሪል እስቴት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በልዩ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለመኖርያ ቤት ልማት ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል 15 Comments